ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


44 [አርባ አራት]

በምሽት መውጣት

 


44 [patruzeci şi patru]

Să ieşi seara în oraş

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
እዚህ ዳንስ ቤት አለ?
እዚህ የለሊት ጭፈራ ቤት አለ?
እዚህ መጠጥ ቤት አለ?
 
 
 
 
ዛሬ ምሽት በቲያትር ቤቱ ምንድን ነው የሚታየው?
ዛሬ ምሽት ፊልም ቤቱ ምንድን ነው የሚታየው?
ዛሬ ምሽት በቴሌቪዥን ምንድን ነው የሚታየው?
 
 
 
 
የቲያትር መግቢያ ትኬቶች አሁንም አሉ?
የፊልሙ መግቢያ ትኬቶች አሁንም አሉ?
የእግር ካሱ ጨዋታ መግቢያ ትኬቶች አሁንም አሉ?
 
 
 
 
ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው።
መሐል አካባቢ መቀመጥ እፈልጋለው።
ከፊለፊት መቀመጥ እፈልጋለው።
 
 
 
 
የሆነ ነገር ሊሚመክሩኝ ይችላሉ?
መቼ ነው ትእይንቱ መታየት የሚጀምረው?
ትኬት ሊያገኙልኝ ይችላሉ?
 
 
 
 
በዚህ አቅራቢያ የጎልፍ ቤዳ አለ?
በዚህ አቅራቢያቴኒስ መጫወቻ ሜዳ አለ?
በዚህ አቅራቢያ የቤት ውስጥ መዋኛ ገንዳ አለ?
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx