43 [አርባ ሶስት] |
በአራዊት መኖሪያ
|
![]() |
43 [patruzeci şi trei] |
||
La gradina zoologică
|
| |||||
የአራዊት መኖሪያው እዚያ ነው።
| |||||
ቀጭኔዎቹ እዚያ ናቸው።
| |||||
ድቦቹ የት ናቸው?
| |||||
ዝሆኖቹ የት ናቸው?
| |||||
እባቦቹ የት ናቸው?
| |||||
አንበሶቹ የት ናቸው?
| |||||
ፎቶ ካሜራ አለኝ።
| |||||
ቪድዮ መቅረዣም አለኝ።
| |||||
ባትሪ የት ነው?
| |||||
ፔንጊዩኖች የት ናቸው?
| |||||
ካንጋሮዎቹ የት ናቸው?
| |||||
አውራሪሶቹ የት ናቸው?
| |||||
መጸዳጃ ቤት የት ነው?
| |||||
እዛ ካፌ ነው።
| |||||
እዛ ምግብ ቤት ነው።
| |||||
ግመሎቹ የት ናቸው?
| |||||
ዝንጀሮዎቹ እና የሜዳ አህዮቹ የት ናቸው?
| |||||
ነብሮቹ እና አዞዎቹ የት ናቸው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|