ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


42 [አርባ ሁለት]

ከተማ ጉብኝት

 


42 [patruzeci şi doi]

Vizitarea oraşului

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
ገበያው እሁድ ክፍት ነው?
ባዛር ሰኞ ክፍት ነው?
እግዚብሽን ማክሰኞ ክፍት ነው?
 
 
 
 
የአራዊት መኖሪያ ማእከሉ እረቡ ክፍት ነው?
ቤተ-መዘክሩ ሃሙስ ክፍት ነው?
የስእል ማእከሉ አርብ ክፍት ነው?
 
 
 
 
ፎቶ ማንሳት ይፈቀዳል?
መግቢያ መክፈል አለበት?
የመግቢያ ዋጋው ስንት ነው?
 
 
 
 
ለቡድን ቅናሽ አለው?
ለህጻን ቅናሽ አለው?
ለተማሪ ቅናሽ አለው?
 
 
 
 
ያ ህንጻ የምንድን ነው?
ህንጻው ስንት አመቱ ነው?
ህንጻውን ማን ነው የገነባው?
 
 
 
 
ስነ-ህንፃ ጥበብ ይስበኛል።
ስነ-ጥበብ ይስበኛል
ስዕል መሳል ይስበኛል።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx