41 [አርባ አንድ] |
መረጃ
|
![]() |
41 [patruzeci şi unu] |
||
Orientare
|
| |||||
የጎብኚዎች መረጃ ቢሮ የት ነው?
| |||||
የከተማ ካርታ ለኔ ይኖርዎታ?
| |||||
ክፍል አስቀድሞ መያዝ ይቻላል?
| |||||
ጥንታዊ ከተማ የት ነው?
| |||||
ቤተክርስቲያኑ የት ነው?
| |||||
ቤተ-መዘክሩ የት ነው?
| |||||
ቴንብር የት መግዛት ይቻላል?
| |||||
አበባ የት መግዛት ይቻላል?
| |||||
የአውቶቢስ ትኬት የት መግዛት ይቻላል?
| |||||
ወደቡ የት ነው?
| |||||
ገበያው የት ነው?
| |||||
ቤተ-መንግስቱ የት ነው?
| |||||
ጉብኝቱ መቼ ነው የሚጀምረው?
| |||||
ጉብኝቱ መቼ ነው የሚያበቃው?
| |||||
ለምን ያክል ጊዜ ነው ጉብኝቱ የሚቆየው?
| |||||
ጀርመንኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው።
| |||||
ጣሊያንኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው።
| |||||
ፈረንሳይኛ ተናጋሪ አስጎብኚ እፈልጋለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|