40 [አርባ] |
አቅጣጫ መጠየቅ
|
![]() |
40 [patruzeci] |
||
Indicaţii de drum
|
| |||||
ይቅርታዎን!
| |||||
ሊረዱኝ ይችላሉ?
| |||||
እዚህ አካባቢ የት ጥሩ ምግብ ቤት አለ?
| |||||
ጠርዙ ላይ ወደ ግራ ይታጠፉ።
| |||||
ከዛ ቀጥ ብለው ትንሽ ይሂዱ።
| |||||
ከዛ ወደ ቀኝ መቶ ሜትር ይሂዱ።
| |||||
አውቶቢስም መያዝ ይችላሉ።
| |||||
የጎዳናም ባቡር መያዝ ይችላሉ።
| |||||
በመኪናዎት እኔን ሊከተሉኝ ይችላሉ።
| |||||
ወደ ካስ ሜዳ (እስታዲየም) እንዴት መድረስ እችላለው?
| |||||
ድልድዩን ያቃርጡ
| |||||
በመሻለኪያው ውስጥ ይንዱ።
| |||||
ሶስተኛውን የትራፊክ መብራት እስከሚያገኙ ይንዱ/ይሂዱ።
| |||||
ከዛ በስተ ቀኝ ወደሚገኘው የመጀመሪያው መንገድ ይታጠፉ።
| |||||
ከዛ ቀጥ ብለው እስክ መስቀለኛ ድረስ ይንዱ።
| |||||
ይቅርታ! ወደ አየር ማረፊያ እንዴት መድረስ እችላለው?
| |||||
የምድር ባቡር ቢጠቀሙ ጥሩ ነው።
| |||||
በቀላሉ መጨረሻ ፌርማታ ላይ ይውረዱ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|