39 [ሰላሣ ዘጠኝ] |
መኪና መበላሸት
|
![]() |
39 [treizeci şi nouă] |
||
Pană auto
|
| |||||
የሚቀጥለው ነዳጅ ማደያ የት ነው?
| |||||
ጎማዬ ተንፍሳል
| |||||
ጎማ መቀየር ይችላሉ?
| |||||
ጥቂት ሌትሮች ናፍጣ እፈልጋለው።
| |||||
ተጨማሪ ቤንዚን የለኝም።
| |||||
ጀሪካን ይኖሮታል?
| |||||
ስልክ የት መደወል እችላለው?
| |||||
የመኪና ማንሳት አገልግሎት ያስፈልገኛል።
| |||||
ጋራዥ እየፈለኩኝ ነው።
| |||||
የመኪና ግጭት ደርሶ ነው።
| |||||
የሚቀጥለው ስልክ የት ነው
| |||||
ሞባይል ይዘዋል?
| |||||
እርዳታ እንፈልጋለን።
| |||||
ዶክተር ጋር ይደውሉ!
| |||||
ለፖሊስ ይደውሉ!
| |||||
እባክህ/ሽ ወረቀትህን/ሽን
| |||||
መንጃ ፈቃድህን/ሽን እባክህ/ሽ
| |||||
የተመዘገብክበትን/ሽበትን እባክህ/ሽ
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|