38 [ሰላሣ ስምንት] |
በታክሲ ውስጥ
|
![]() |
38 [treizeci şi opt] |
||
În taxi
|
| |||||
እባክዎ ታክሲ ይጥሩልኝ።
| |||||
ወደ ባቡር ጣቢያው ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው?
| |||||
ወደ አየር ማረፊያው ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው?
| |||||
እባክህ/ሽ ቀጥታ
| |||||
እባክህ/ሽ እዚህ ጋር ወደ ቀኝ
| |||||
እባክህ/ሽ ማእዘኑ ጋር ወደ ግራ
| |||||
እቸኩላለው።
| |||||
ጊዜ አለኝ።
| |||||
እባክዎን ቀስ ብለው ይንዱ።
| |||||
እባክዎን እዚህ ጋር ያቁሙ።
| |||||
እባክዎን ትንሽ ጊዜ ይጠብቁ።
| |||||
ወዲያው እመለሳለው
| |||||
እባክዎን ደረሰኝ ይስጡኝ።
| |||||
ዝርዝር ገንዘብ የለኝም።
| |||||
ምንም አይደለም፤ መልሱን ይያዙት ።
| |||||
እባክዎን ወደ እዚህ አድራሻ ያድርሱኝ።
| |||||
እባክዎን ወደ ሆቴሌ ያድርሱኝ።
| |||||
እባክዎን ወደ ባህር ዳርቻ ያድርሱኝ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|