37 [ሰላሣ ሰባት] |
በጉዞ ላይ
|
![]() |
37 [treizeci şi şapte] |
||
La drum
|
| |||||
እሱ በሞተር ሳይክል ይሄዳል።
| |||||
እሱ በሳይክል ይሄዳል።
| |||||
እሱ በእግሩ ይሄዳል።
| |||||
እሱ በመርከብ ይሄዳል።
| |||||
እሱ በጀልባ ይሄዳል።
| |||||
እሱ ይዋኛል።
| |||||
እዚህ አደገኛ ነው።
| |||||
ለብቻ ሊፍት መጠየቅ አደገኛ ነው።
| |||||
በለሊት የእግር ጉዞ አደገኛ ነው።
| |||||
ያለንበት ጠፍቶናል።
| |||||
እኛ በተሳሳተ መንገድ ላይ ነን።
| |||||
ወደ ኋላ መመለስ አለብን።
| |||||
የት ነው መኪና ማቆም የሚቻለው?
| |||||
እዚህ መኪና ማቆሚያ አለ?
| |||||
ለምን ያክል ጊዜ ነው ማቆም የሚቻለው?
| |||||
በበረዶ ላይ ይንሸራተታሉ?
| |||||
በበረዶ አሳንሱር ወደ ላይ ይሄዳሉ?
| |||||
የበረዶ ላይ መንሸራተቻ እዚህ መከራየት ይቻላል?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|