36 [ሰላሣ ስድስት] |
የህዝብ ትራንስፖርት
|
![]() |
36 [treizeci şi şase] |
||
Transport public local
|
| |||||
የአውቶቢስ ፌርማታው የት ነው?
| |||||
የትኛው አውቶቢስ ነው ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው?
| |||||
የትኛውን ቁጥር አውቶቢስ ነው መያዝ ያለብኝ?
| |||||
መቀየር አለብኝ?
| |||||
የት ነው መቀየር ያለብኝ?
| |||||
ትኬቱ ስንት ነው ዋጋው?
| |||||
መሃል ከተማ ከመድረሴ በፊት ስንት ፌርማታ አለ?
| |||||
እዚህ መውረድ አለብዎ።
| |||||
ከኋላ መውረድ አለብዎ።
| |||||
የሚቀጥለው የምድር ባቡር በ 5 ደቂቃ ይመጣል።
| |||||
የሚቀጥለው የጎዳና ባቡር በ 10 ደቂቃ ይመጣል።
| |||||
የሚቀጥለው አውቶቢስ በ 15 ደቂቃ ይመጣል።
| |||||
የመጨረሻው የምድር ባቡር መቼ ነው የሚነሳው?
| |||||
የመጨረሻው የጎዳና ባቡር መቼ ነው የሚነሳው?
| |||||
የመጨረሻው አውቶቢስ መቼ ነው የሚነሳው?
| |||||
ትኬት አለዎትወይ?
| |||||
ትኬት? አያይ የለኝም።
| |||||
ስለዚህ ቅጣት መክፈል ይኖርብዎታል።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|