35 [ሰላሣ አምስት] |
በአየር ማረፊያ
|
![]() |
35 [treizeci şi cinci] |
||
La aeroport
|
| |||||
ወደ አቴንስ ለመብረር ቦታ መያዝ እፈልጋለው።
| |||||
ቀጥታ በረራ ነው?
| |||||
መስኮት ጎን መቀመጫ ፤ሲጋራ የማይጨስበት እባክህ /ሽ?
| |||||
ያስያዝኩትን ቦታ ማረጋገጫ እፈልጋለው።
| |||||
ያስያዝኩትን ቦታ መሰረዝ እፈልጋለው።
| |||||
ያስያዝኩትን ቦታ መለወጥ እፈልጋለው።
| |||||
መቼ ነው የሚቀጥለው በረራ ወደ ሮም?
| |||||
ሁለት መቀመጫዎች ክፍት ናቸው?
| |||||
አይደለም ፤ አንድ መቀመጫ ብቻ ነው ያለን።
| |||||
መቼ ነው የምናርፈው?
| |||||
መቼ ነው እዛ የምንደርሰው?
| |||||
መቼ ነው አቶቢሱ ወደ መሃል ከተማ የሚሄደው?
| |||||
ያ ያንተ ቦርሳ/ሳምሶናይት ነው?
| |||||
ያ ያንተ ቦርሳ ነው?
| |||||
ያ ያንተ ሻንጣ ነው?
| |||||
ምን ያክል ሻንጣ መያዝ እችላለው?
| |||||
ሃያ ኪሎ
| |||||
ምን? ሃያ ኪሎ ብቻ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|