34 [ሰላሣ አራት] |
ባቡር ላይ
|
![]() |
34 [treizeci şi patru] |
||
În tren
|
| |||||
ያ ባቡር ወደ በርሊን ነው?
| |||||
ባቡሩ መቼ ነው የሚነሳው?
| |||||
ባቡሩ መቼ በርሊን ይደርሳል?
| |||||
ይቅርታ፤ ማለፍ ይፈቀድልኛል?
| |||||
ይሄ የኔ መቀመጫ እንደሆነ አምናለው።
| |||||
የተቀመጡት የእኔ ወንበር ላይ እንደሆነ አምናለው።
| |||||
የመተኛ ፉርጎ የት ነው?
| |||||
መተኛው ያለው የባቡሩ መጨረሻ ላይ ነው
| |||||
እና እራት መመገቢያው ፉርጎ የት ነው? - ፊት ላይ
| |||||
ከታች መተኛት እችላለው?
| |||||
መሃከል ላይ መተኛት እችላለው?
| |||||
ከላይ መተኛት እችላለው?
| |||||
መቼ ነው ወደ ድንበሩ የምንደርሰው?
| |||||
በርሊን ለመድረስ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል?
| |||||
ባቡሩ ዘግይታል?
| |||||
የሚነበብ ነገር አለዎት?
| |||||
እዚህ ሰው የሚበላና የሚጠጣ ማግኘት ይችላል?
| |||||
እባክዎ 7፤00 ሰኣት ላይ ሊቀሰቅሱኝ ይችላሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|