33 [ሰላሣ ሦስት] |
በባቡር ጣቢያ
|
![]() |
33 [treizeci şi trei] |
||
În gară
|
| |||||
የሚቀጥለው ባቡር ወደ በርሊን መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው?
| |||||
የሚቀጥለው ባቡር ወደ ፓሪስ መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው?
| |||||
የሚቀጥለው ባቡር ወደ ለንደን መቼ ነው የሚነሳው/የሚሄደው?
| |||||
ወደ ዋርሳው የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል?
| |||||
ወደ ስቶኮልም የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል?
| |||||
ወደ ቡዳፔስት የሚሄደው ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል?
| |||||
ወደ ማድሪድ ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው።
| |||||
ወደ ፕራጉ ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው።
| |||||
ወደ በርን ለመሄድ ትኬት እፈልጋለው።
| |||||
ባቡሩ መቼ ቬና ይደርሳል?
| |||||
ባቡሩ መቼ ሞስኮ ይደርሳል?
| |||||
ባቡሩ መቼ አምስተርዳም ይደርሳል?
| |||||
ባቡር መቀየር አለብኝ?
| |||||
ከየትኛው መስመር ነው ባቡሩ የሚነሳው?
| |||||
ባቡሩ መኝታ ፉርጎ አለው?
| |||||
ወደ ብራሰልስ የመሄጃ ብቻ ትኬት እፈልጋለው።
| |||||
ከኮፐንሃገን መመለሻ ትኬት እፈልጋለው።
| |||||
የመንገደኞች መተኛ ዋጋው ስንት ነው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|