32 [ሰላሳ ሁለት] |
በምግብ ቤት ውስጥ 4
|
![]() |
32 [treizeci şi doi] |
||
La restaurant 4
|
| |||||
አንድ የተጠበሰ ድንች ከካቻፕ ጋር
| |||||
እና ሁለት ከማዮኒዝ ጋር
| |||||
እና ሶስት የተጠበሰ ቋሊማ ከሰናፍጭ ጋር
| |||||
ምን አትክልቶች አለዎት?
| |||||
አደንጓሬ/ አተር አለዎት?
| |||||
የአበባ ጎመን አለዎት?
| |||||
በቆሎ መብላት እወዳለው።
| |||||
ኩከምበር መብላት እወዳለው።
| |||||
ቲማቲም መብላት እወዳለው።
| |||||
የባሮ ሽንኩርትም መብላት ይወዳሉ?
| |||||
በጥቅል ጎመን የሚሰራ አትክልትም መብላት ይወዳሉ?
| |||||
ምስርም መብላት ይወዳሉ?
| |||||
ካሮትም መብላት ትወዳለህ/ጃለሽ?
| |||||
ብሮኮሊ መብላት ትወዳለህ/ሽ?
| |||||
ቃሪያ መብላት ትወዳለህ/ሽ?
| |||||
ሽንኩርት አልወድም።
| |||||
የወይራ ፍሬ አልውድም።
| |||||
እንጉዳይ አልወድም።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|