31 [ሰላሳ አንድ] |
በምግብ ቤት ውስጥ 3
|
![]() |
31 [treizeci şi unu] |
||
La restaurant 3
|
| |||||
የምግብ ፍላጎት ማነሳሻ እፈልጋለው።
| |||||
ሰላጣ እፈልጋለው።
| |||||
ሾርባ እፈልጋለው።
| |||||
ዋና ምግብ ተከታይ እፈልጋለው።
| |||||
አይስ ክሬም ከተመታ እርጎ ጋር እፈልጋለው።
| |||||
ጥቂት ፍራፍሬ ወይም አይብ እፈልጋለው።
| |||||
ቁርስ መብላት እንፈልጋለን።
| |||||
ምሳ መብላት እንፈልጋለን።
| |||||
እራት መብላት እንፈልጋለን።
| |||||
ቁርስ ምን ይፈልጋሉ?
| |||||
ዳቦ በማርመላታ እና በማር?
| |||||
የተጠበሰ ዳቦ በቋሊማ እና አይብ?
| |||||
የተቀቀለ እንቁላል?
| |||||
ተጠበሰ እንቁላል?
| |||||
የእንቁላል ቂጣ?
| |||||
ሌላ እርጎ እባክህ/ሽ።
| |||||
ተጨማሪ ጨው እና በርበሬም እባክህ/ሽ።
| |||||
ተጨማሪ አንድ ብርጭቆ ውሃ እባክህ/ሽ።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|