30 [ሰላሳ] |
በምግብ ቤት ውስጥ 2
|
![]() |
30 [treizeci] |
||
La restaurant 2
|
| |||||
እባክህ/ሽ የፖም ጭማቂ
| |||||
እባክህ/ሽ ውሃ በሎሚ
| |||||
እባክህ/ሽ የቲማቲም ጭማቂ
| |||||
አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን ጠጅ እፈልጋለው።
| |||||
አንድ ብርጭቆ ነጭ ወይን ጠጅ እፈልጋለው።
| |||||
አንድ ጠርሙስ ሻምፓኝ እፈልጋለው።
| |||||
አሳ ትወዳለህ/ ጃለሽ?
| |||||
የበሬ ስጋ ትወዳለህ/ ጃለሽ?
| |||||
የአሳማ ስጋ ትወዳለህ/ ጃለሽ?
| |||||
ስጋ የሌለው የሆነ ነገር እፈልጋለው ።
| |||||
አታክልት ድብልቅ እፈልጋለው።
| |||||
ጊዜ የማይወስድ የሆነ ነገር እፈልጋለው።
| |||||
ያንን ከእሩዝ ጋር ይፈልጋሉ?
| |||||
ያንን ከፓስታ ጋር ይፈልጋሉ?
| |||||
ያንን ከድንች ጋር ይፈልጋሉ?
| |||||
ያ ጣእሙ አይጥመኝ።
| |||||
ምግቡ ቀዝቅዛል።
| |||||
እኔ ይሄን አላዘዝኩም።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|