27 [ሃያ ሰባት] |
በሆቴል ውስጥ- ሲገቡ
|
![]() |
27 [douăzeci şi şapte] |
||
În hotel – sosirea
|
| |||||
ያልተያዘ ክፍል አለዎት?
| |||||
እኔ ክፍል በቅድሚያ አስይዤአለው።
| |||||
የእኔ ስም ሙለር ነው።
| |||||
ባለ አንድ አልጋ ክፍል እፈልጋለው።
| |||||
ባለ ሁለት አልጋ ክፍል እፈልጋለው።
| |||||
ለአንድ ለሊት ዋጋው ስንት ነው?
| |||||
የገንዳ መታጠቢያ ያለው ክፍል እፈልጋለው።
| |||||
የቁም መታጠቢያ ያለው ክፍል እፈልጋለው።
| |||||
ክፍሉን ላየው እችላለው?
| |||||
የመኪና ማቆሚያ አለ እዚህ?
| |||||
እዚህ አስተማማኝ ነው?
| |||||
የፋክስ ማሽን አለ እዚህ?
| |||||
ጥሩ ክፍሉን እይዘዋለው።
| |||||
እነዚህ ቁልፎቹ ናቸው።
| |||||
ይሄ የኔ ሻንጣ ነው።
| |||||
ቁርስ በስንት ሰኣት ነው ያለው?
| |||||
ምሳ በስንት ሰኣት ነው ያለው?
| |||||
እራት በስንት ሰኣት ነው ያለው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|