28 [ሃያ ስምንት] |
በሆቴል ውስጥ – ቅሬታ ማቅረብ
|
![]() |
28 [douăzeci şi opt] |
||
În hotel – reclamaţii
|
| |||||
መታጠቢያው እየሰራ አይደለም።
| |||||
የሞቀ ውሃ አይፈስም።
| |||||
ሊጠግኑት ይችላሉ?
| |||||
በክፍሉ ውስጥ ስልክ የለም።
| |||||
በክፍሉ ውስጥ ቴሌቪዥን የለም።
| |||||
ክፍሉ በረንዳ የለውም።
| |||||
ክፍሉ ጫጫታ የተሞላ ነው።
| |||||
ክፍሉ በጣም ትንሽ ነው።
| |||||
ክፍሉ በጣም ጭለማ ነው።
| |||||
ማሞቂያው እየሰራ አይደለም።
| |||||
የአየር ማቀዝቀዣው እየሰራ አይደለም።
| |||||
ቴሌቪዥኑ ተበላሽቷል።
| |||||
ያን አላስደሰተኝም።
| |||||
ያ ለኔ ውድ ነው።
| |||||
እረከሰ ያለ ነገር አለዎት?
| |||||
በዚህ አቅራቢያ የወጣቶች ማዕከል አለ?
| |||||
በዚህ አቅራቢያ የመኝታና ቁርስ አገልግሎት የሚሰጥ አለ?
| |||||
በዚህ አቅራቢያ ምግብ ቤት ይኖራል?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|