26 [ሃያ ስድስት] |
በተፈጥሮ ውስጥ
|
![]() |
26 [douăzeci şi şase] |
||
În natură
|
| |||||
እዛ ማማው ይታይካል /ሻል ?
| |||||
እዛ ተራራው ይታይካል /ሻል?
| |||||
እዛ መንደር ይታይካል /ሻል ?
| |||||
እዛ ወንዙ ይታይካል /ሻል?
| |||||
እዛ ድልድዩ ይታይካል /ሻል?
| |||||
እዛ ሃይቅ ይታይካል /ሻል?
| |||||
ያንን እርግብ ወድጄዋለው።
| |||||
ያንን ዛፍ ወድጄዋለው።
| |||||
ይሄንን ድንጋይ ወድጄዋለው።
| |||||
ያንን መናፈሻ ወድጄዋለው።
| |||||
ያንን የአታክልት ቦታ ወድጄዋለው።
| |||||
ይሄንን አበባ ወድጄዋለው።
| |||||
ውብ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
አጋጊ/ ሳቢ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
በጣም ቆንጆ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
አስቀያሚ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
አሰልቺ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
አሳቃቂ ሆኖ አግኝቼዋለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|