25 [ሃያ አምስት] |
በከተማ ውስጥ
|
![]() |
25 [douăzeci şi cinci] |
||
În oraş
|
| |||||
ወደ ባቡር ጣቢያ መሄድ እፈልጋለው።
| |||||
ወደ አየር ማረፊያ መሄድ እፈልጋለው።
| |||||
ወደ መሃል ከተማ መሄድ እፈልጋለው።
| |||||
ወደ ባቡር ጣቢያ እንዴት እደርሳለው?
| |||||
ወደ ባአየር ማረፊያ እንዴት እደርሳለው?
| |||||
ወደ መሃል ከተማ እንዴት እደርሳለው?
| |||||
ታክሲ እፈልጋለው።
| |||||
የከተማ ካርታ እፈልጋለው።
| |||||
ሆቴል እፈልጋለው።
| |||||
መኪና መከራየት እፈልጋለው።
| |||||
ይሄ የእኔ ክረዲት ካርድ ነው።
| |||||
ይሄ የእኔ መንጃ ፈቃድ ነው።
| |||||
ከተማው ውስጥ ምን የሚታይ አለ?
| |||||
ወደ ጥንታዊ ከተማ ይሂዱ።
| |||||
የከተማ ዙሪያ ጉብኝት ያድርጉ።
| |||||
ወደ ባህር ወደብ ይሂዱ።
| |||||
የባህር ላይ ጉብኝት ያድርጉ።
| |||||
ሌሎች የቱሪስት መስዕብ የሆኑ ቦታዎች አሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|