24 [ሃያ አራት] |
ቀጠሮ
|
![]() |
24 [douăzeci şi patru] |
||
Întâlnire
|
| |||||
አውቶቢሱ አመለጠህ/ሽ?
| |||||
ለግማሽ ሰዓት ጠበኩህ/ሽ።
| |||||
ሞባይልክ(ሽ)ን አልያዝከውም/ሽውም?
| |||||
በሚቀጥለው ጊዜ በሰአቱ ተገኝ!
| |||||
በሚቀጥለው ጊዜ ታክሲ ያዝ!
| |||||
በሚቀጥለው ጊዜ ጃንጥላ ያዝ!
| |||||
ነገ እረፍት ነኝ።
| |||||
ነገ እንገናኝ?
| |||||
አዝናለው!ነገ አልችልም።
| |||||
ለሳምንቱ መጨረሻ ቀኖች እቅድ አለህ/ሽ?
| |||||
ወይም አስቀድመህ/ሽ ቀጠሮ ይዘካል/ሻል?
| |||||
በሳምንቱ መጨረሻ እንገናኝ ነው እኔ የምለው።
| |||||
ሽርሽር ብንሄድ ይሻላል?
| |||||
ወደ ባህር ዳርቻ ብንሄድ ይሻላል?
| |||||
ወደ ተራራዎቹ ብንሄድ ይሻላል?
| |||||
ከቢሮ መጥቼ እወስድካለው/ ሻለው።
| |||||
ከቤት መጥቼ እወስድካለው/ ሻለው።
| |||||
ከአቶቢስ ማቆሚያ ጋር እወስድካለው/ ሻለው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|