ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


23 [ሃያ ሶስት]

የውጭ ቋንቋዎችን መማር

 


23 [douăzeci şi trei]

Învăţarea limbilor străine

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
የት ነው እስፓንኛ የተማሩት?
ፖርቱጋልኛም መናገር ይችላሉ?
አዎ። ጥቂት ጣሊያንኛም ጭምር እችላለው።
 
 
 
 
እንደሚመስለኝ በጣም ጥሩ ይናገራሉ።
ቋንቋዎቹ በጣም ተመሳሳይነት አላቸው።
እኔም ጥሩ ይገቡኛል/ እሰማለው።
 
 
 
 
ግን መናገርና መጻፍ ከባድ ነው።
እስከ አሁን ብዙ እሳሳታለው።
እባክዎ ሁል ጊዜ ያርሙኝ።
 
 
 
 
አነጋገሮት ጥሩ ነው።
ትንሽ ያነጋገር ዘይቤ ችግር አለብዎ።
ከየት እንደመጡ ሰው ማወቅ ይችላል ።
 
 
 
 
የአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ምንድን ነው?
ቋንቋ እየተማሩ ነው?
የቱን መጽሐፍ ነው የሚጠቀሙት?
 
 
 
 
ስሙን አሁን ማስታወስ አልችልም።
ርእሱ ሊመጣልኝ አልቻለም።
እረስቼዋለሁኝ።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx