22 [ሃያ ሁለት] |
አጫጭር ንግግር 3
|
![]() |
22 [douăzeci şi doi] |
||
Small talk 3
|
| |||||
ሲጋራ ያጨሳሉ?
| |||||
በፊት አጨስ ነበረ።
| |||||
ግን አሁን አላጨስም።
| |||||
ሲጋራ ባጨስ ይረብሾታል?
| |||||
አያይ በፍጹም ።
| |||||
እኔን አይረብሽኝም።
| |||||
የሆነ ነገር ይጠጣሉ?
| |||||
ኮኛክ?
| |||||
አያይ። ቢራ ቢሆን እወዳለው።
| |||||
ብዙ ጊዜ ወደ ሌላ ሃገር ይሄዳሉ?
| |||||
አዎ፤ አብዛኛዎቹ ለስራ ጉዞዎች ናቸው።
| |||||
ግን አሁን እኛ እረፍት እየወሰድን ነው።
| |||||
በጣም ቃጠሎ ነው!
| |||||
አዎ ዛሬ በጣም ሞቃት ነው።
| |||||
ወደ በረንዳ እንሂድ።
| |||||
ነገ እዚህ ድግስ አለ።
| |||||
እርስዎም ይመጣሉ?
| |||||
አዎ። እኛም ተጋብዘናል።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|