21 [ሃያ አንድ] |
አጫጭር ንግግር 2
|
![]() |
21 [douăzeci şi unu] |
||
Small talk 2
|
| |||||
ከየት ነው የመጡት?
| |||||
ከባዝል
| |||||
ባዝል የሚገኘው ስዋዚላንድ ውስጥ ነው።
| |||||
አቶ ሚለርን ማስተዋወቅ እችላለው?
| |||||
እሱ የውጭ አገር ዜጋ ነው።
| |||||
እሱ የተለያዩ ቋንቋዎችን ይናገራል።
| |||||
ለመጀመሪያ ጊዜዎ ነው እዚህ?
| |||||
አይደለም። ያለፈው አመት አንዴ እዚህ ነበርኩኝ።
| |||||
ግን ለአንድ ሳምንት ብቻ ነበረ።
| |||||
እኛ ጋር ወደውታል?
| |||||
በጣም ጥሩ! ሰዎቹ ጥሩ ናቸው ።
| |||||
መልከዓ-ምድሩንም ወድጄዋለው።
| |||||
ሞያዎ (ስራዎ) ምንድን ነው?
| |||||
እኔ ተርጋሚ ነኝ።
| |||||
እኔ መጽሐፎችን እተረጉማለው።
| |||||
ብቻዎትን ነዎት እዚህ?
| |||||
አይደለም። ሚስቴም /ባሌም እዚህ ናት/ ነው ።
| |||||
እነዚያ ሁለቱ የኔ ልጆች ናቸው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|