20 [ሃያ] |
አጫጭር ንግግር 1
|
![]() |
20 [douăzeci] |
||
Small talk 1
|
| |||||
እራስዎን ያዝናኑ/ አመቻቹ !
| |||||
እንደቤትዎ ይሰማዎት!
| |||||
ምን መጠጣት ይፈልጋሉ?
| |||||
ሙዚቃ ይወዳሉ?
| |||||
እኔ በመሳሪያ የተቀነባበሩ ሙዚቃ እወዳለው።
| |||||
እነዚህ የኔ ሲዲዎች ናቸው።
| |||||
የሙዚቃ መሳሪያ መጫወት ይችላሉ?
| |||||
ይሄ የእኔ ጊታር ነው።
| |||||
መዝፈን ይወዳሉ?
| |||||
ልጆች አለዎት?
| |||||
ውሻ አለዎት?
| |||||
ድመት አለዎት?
| |||||
እነዚህ የኔ መጽሃፎች ናቸው
| |||||
አሁን ይሄንን መጽሃፍ እያነበብኩኝ ነው
| |||||
ምን ማንበብ ይወዳሉ?
| |||||
የሙዚቃ ዝግጅት መሄድ ይወዳሉ?
| |||||
ቲያትር ቤት መሄድ ይወዳሉ?
| |||||
ኦፔራ መሄድ ይወዳሉ?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|