19 [አስራ ዘጠኝ] |
በ ኩሽና ውስጥ
|
![]() |
19 [nouăsprezece] |
||
În bucătărie
|
| |||||
አዲስ ኩሽና አለህ/ አለሽ?
| |||||
ዛሬ ምን ማብሰል ትፈልጋለህ/ ትፈልጊያለሽ?
| |||||
የምታበስለው/ይው በኤሌክትሪክ ወይስ በጋዝ ነው?
| |||||
ሽንኩርቶቹን እኔ ብክትፋቸው ይሻላል?
| |||||
ድንቾቹን እኔ ብልጣቸው ይሻላል?
| |||||
ሰላጣውን እኔ ባጥበው ይሻላል?
| |||||
ብርጭቆዎች የት ናቸው?
| |||||
የመመገቢያ እቃ የት ነው?
| |||||
ሹካ፤ማንኪያ እና ቢላ የት ነው?
| |||||
በቆርቆሮ የታሸጉ ምግቦች መክፈቻ አለህ/አለሽ?
| |||||
የጠርሙስ መክፈቻ አለህ/አለሽ?
| |||||
የቪኖ መክፈቻ አለህ/አለሽ?
| |||||
በዚህ ድስት ነው ሶርባውን ተምትሰራው/የምትሰሪው?
| |||||
በዚህ መጥበሻ ነው አሳውን የምትጠብሰው/ የምትጠብሺው?
| |||||
በዚህ መጥበሻ ላይ ነው አትክልት የምትጠብሰው/የምትጠብሺው?
| |||||
እኔ ጠረዼዛውን እያዘጋጀው ነው።
| |||||
ቢላ፤ ሹካዎች እና ማንኪያዎች እዚህ ናቸው።
| |||||
ብርጭቆዎች ፤ ሰሃኖች እና ሶፍቶች እዚህ ናቸው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|