18 [አስራ ስምንት] |
የቤት ጽዳት
|
![]() |
18 [optsprezece] |
||
Curăţenia în casă
|
| |||||
ዛሬ ቅዳሜ ነው።
| |||||
ዛሬ እኛ ጊዜ አለን።
| |||||
ዛሬ እኛ ቤት እናፀዳለን።
| |||||
እኔ መታጠቢያ ቤቱን እያፀዳው ነው።
| |||||
የእኔ ባል መኪና እያጠበ ነው
| |||||
ልጆቹ ሳይክሎችን እያፀዱ ናቸው።
| |||||
ሴት አያቴ አበቦቹን ውሃ እያጠጣች ነው።
| |||||
ልጆቹ የልጆችን ክፍል እያጸዱ ናቸው።
| |||||
ባሌ የራሱን ጠረዼዛ እያፀዳ ነው።
| |||||
እኔ ልብሶቹን ማጠቢያ ማሽን ውስጥ እያስገባው ነው።
| |||||
እኔ ልብስ እያሰጣው ነው።
| |||||
እኔ ልብሶቹን እየተኮስኩኝ ነው።
| |||||
መስኮቶቹ ቆሻሻ ናቸው።
| |||||
ወለሉ ቆሻሻ ነው።
| |||||
መመገቢያ እቃው ቆሻሻ ነው።
| |||||
መስኮቶቹን የሚያጸዳው ማን ነው?
| |||||
ወለሉንስ የሚጠርገው ማን ነው?
| |||||
መመገቢያ እቃውንስ የሚያጥበው ማን ነው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|