ቋንቋዎችን መስመር ላይ ይማሩ!
previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

Home  >   50languages.com   >   አማርኛ   >   የሮማኒያ   >   ይዘቶች


17 [አስራ ሰባት]

በቤት ዙሪያ

 


17 [şaptesprezece]

În casă

 

 

 ጽሑፉን ለማየት ጠቅ ያድርጉ arrow
  
የኛ ቤት እዚህ ነው።
ጣሪያው ከላይ ነው።
ምድር ቤቱ ከታች ነው።
 
 
 
 
ከቤቱ ጀርባ የአትክልት ቦታ አለ።
ከቤቱ ፊት ለፊት መንገድ የለም።
ከቤቱ ጎን ዛፎች አሉ።
 
 
 
 
የኔ መኖሪያ ቤት እዚህ ነው።
ኩሽናው እና መታጠቢያ ቤቱ እዚህ ነው።
ሳሎኑ እና መኝታ ቤቱ እዛ ናቸው።
 
 
 
 
የቤቱ በር ቁልፍ ነው።
ግን መስኮቶቹ ክፍት ናቸው።
ዛሬ ፀሐዩ ሀሩር ነው።
 
 
 
 
እኛ ወደ ሳሎን መሄዳችን ነው።
እዛ ባለሶስት ሶፋ እና ባለአንድ ሶፋዎች አሉ።
ይቀመጡ!
 
 
 
 
የኔ ኮምፒተር እዛ አለ።
የኔ ራድዮ/ሲዲ/ካሴት ማጫወቻ እዛ አለ።
የኔ ቴሌቪዥን አዲስ ነው።
 
 
 
 

previous page  up ይዘቶች  next page  | Free download MP3: 100 lessons  | Free Android app | Free iPhone app

 


Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only!
LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here.
Imprint - Impressum  © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved.
Contact
book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx