16 [አስራ ስድስት] |
ወቅቶችና የአየር ሁኔታ
|
![]() |
16 [şaisprezece] |
||
Anotimpuri şi vreme
|
| |||||
እነዚህ ወቅቶች ናቸው።
| |||||
ጸደይ ፤ በጋ
| |||||
በልግ ፤ ክረምት
| |||||
በጋ ሞቃታማ ነው።
| |||||
ጸሐይ በበጋ ትደምቃለች / ትበራለች።
| |||||
በበጋ እኛ የእግር ጉዞ ማድረግ እንወዳለን።
| |||||
ክረምት ቀዝቃዛ ነው።
| |||||
በክረምት በረዶ ይጥላል ወይም ይዘንባል።
| |||||
በክረምት ቤት ውስጥ መቀመጥ እኛ እንወዳለን።
| |||||
ቀዝቃዛ ነው።
| |||||
እየዘነበ ነው።
| |||||
ነፋሻማ ነው።
| |||||
ሞቃታማ ነው።
| |||||
ፀሐያማ ነው።
| |||||
አስደሳች ነው።
| |||||
የአየር ሁኔታው ምን አይነት ነው ዛሬ?
| |||||
ዛሬ ቀዝቃዛ ነው።
| |||||
ዛሬ ሞቃታማ ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|