15 [አስራ አምስት] |
አትክልት እና ምግብ
|
![]() |
15 [cincisprezece] |
||
Fructe şi alimente
|
| |||||
እኔ እንጆሬ አለኝ።
| |||||
እኔ ኪዊ እና ሜሎን አለኝ።
| |||||
እኔ ብርቱካን እና ወይን አለኝ።
| |||||
እኔ ፖም እና ማንጎ አለኝ።
| |||||
እኔ ሙዝ እና አናናስ አለኝ።
| |||||
እኔ የፍራፍሬ ሰላጣ እሰራለው።
| |||||
እኔ የተጠበሰ ዳቦ እየበላው ነው።
| |||||
እኔ የተጠበሰ ዳቦ በቅቤ እየበላው ነው።
| |||||
እኔ የተጠበሰ ዳቦ በቅቤ እና በማርማላታ እየበላው ነው።
| |||||
እኔ ሳንድዊች እየበላው ነው።
| |||||
እኔ ሳንድዊች በዳቦ ቅቤ እየበላው ነው።
| |||||
እኔ ሳንድዊች በዳቦ ቅቤ እና በቲማቲም እየበላው ነው።
| |||||
እኛ ዳቦ እና እሩዝ እንፈልጋለን።
| |||||
እኛ አሳ እና ስቴክ እንፈልጋለን።
| |||||
እኛ ፒዛ እና ፓስታ እንፈልጋለን።
| |||||
ሌላ ምን ተጨማሪ ያስፈልገናል?
| |||||
እኛ ካሮት እና ቲማቲም ለሾርባ እንፈልጋለን።
| |||||
ሱቁ የት ነው?
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|