14 [አስራ አራት] |
ቀለሞች
|
![]() |
14 [paisprezece] |
||
Culori
|
| |||||
በረዶ ነጭ ነው።
| |||||
ፀሐይ ቢጫ ነች።
| |||||
ብርቱካን ብርቱካናማ ነች።
| |||||
ቼሪ ቀይ ነው።
| |||||
ሰማይ ሰማያዊ ነው።
| |||||
ሣር አረንጓዴ ነው።
| |||||
መሬት ቡኒ ነች።
| |||||
ደመና ግራጫ ነች።
| |||||
ጎማ ጥቁር ነች።
| |||||
በረዶ ምን አይነት ነው? ነጭ።
| |||||
ፀሐይ ምን አይነት ነች? ቢጫ።
| |||||
ብርቱካን ምን አይነት ነች? ብርቱካናማ።
| |||||
ቼሪ ምን አይነት ነው? ቀይ
| |||||
ሰማይ ምን አይነት ነው? ሰማያዊ።
| |||||
ሳር ምን አይነት ነው? አረንጓዴ።
| |||||
መሬት ምን አይነት ነች? ቡኒ።
| |||||
ደመና ምን አይነት ነች? ግራጫ።
| |||||
ጎማዎች ምን ቀለም አላቸው? ጥቁር።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|