13 [አስራ ሶስት] |
ተግባራት
|
![]() |
13 [treisprezece] |
||
Activităţi
|
| |||||
ማርታ ምን ትሰራለች?
| |||||
ማርታ ቢሮ ውስጥ ትሰራለች።
| |||||
እሷ ኮምፒተር ላይ የምትሰራው።
| |||||
ማርታ የት ነች?
| |||||
ፊልም ቤት።
| |||||
እሷ ፊልም እያየች ነው።
| |||||
ፒተር ምን ይሰራል?
| |||||
እሱ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነው።
| |||||
እሱ ቋንቋ ያጠናል።
| |||||
ፒተር የት ነው?
| |||||
ካፌ ውስጥ።
| |||||
እሱ ቡና እየጠጣ ነው።
| |||||
የት መሄድ ይፈልጋሉ?
| |||||
ወደ ሙዚቃ ዝግጅት።
| |||||
እነሱ ሙዚቃ ማዳመጥ ይወዳሉ።
| |||||
የት መሄድ አይፈልጉም?
| |||||
ወደ ዳንስ ቤት።
| |||||
እነሱ መደነስ አይወዱም።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|