12 [አስራ ሁለት] |
መጠጦች
|
![]() |
12 [doisprezece] |
||
Băuturi
|
| |||||
እኔ ሻይ እጠጣለው።
| |||||
እኔ ቡና እጠጣለው።
| |||||
እኔ የመአድን ውሃ እጠጣለው።
| |||||
ሻይ በሎሚ ትጠጣለህ/ጫለሽ?
| |||||
ቡና በስካር ትጠጣለህ/ጫለሽ?
| |||||
ውሃ ከበረዶ ጋር ትጠጣለህ/ጫለሽ?
| |||||
እዚህ ድግስ አለ።
| |||||
ሰዎች ሻምፓኝ ይጠጣሉ።
| |||||
ሰዎች የወይን ጠጅ እና ቢራ ይጠጣሉ።
| |||||
አልኮል ትጠጣለህ/ጫለሽ?
| |||||
ውስኪ ትጠጣለህ/ ጫለሽ?
| |||||
ኮላ ከ ራም ጋር ትጠጣለህ/ጫለሽ?
| |||||
ሻምፓኝ አልወድም።
| |||||
የወይን ጠጅ አልወድም።
| |||||
ቢራ አልወድም።
| |||||
ህፃኑ ወተት ይወዳል።
| |||||
ልጁ ኮካ እና የፖም ጭማቂ ይወዳል።
| |||||
ሴቷ የብርቱካን እና የወይን ጭማቂ ትወዳለች።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|