7 [ሰባት] |
ቁጥሮች
|
![]() |
7 [şapte] |
||
Numere
|
| |||||
እኔ እቆጥራለው፦
| |||||
አንድ፤ ሁለት ፤ሶስት
| |||||
እስከ ሶስት ቆጠርኩ።
| |||||
እኔ ተጨማሪ እቆጥራለው፦
| |||||
አራት ፤ አምስት ፤ ስድስት
| |||||
ሰባት ፤ ስምንት ፤ ዘጠኝ
| |||||
እኔ እቆጥራለው።
| |||||
አንተ/ቺ ትቆጥራለህ/ሪያለሽ።
| |||||
እሱ ይቆጥራል።
| |||||
አንድ – አንደኛ
| |||||
ሁለት – ሁለተኛ
| |||||
ሶስት – ሶስተኛ
| |||||
አራት – አራተኛ
| |||||
አምስት – አምስተኛ
| |||||
ስድስት – ስድስተኛ
| |||||
ስባት – ስባተኛ
| |||||
ስምንት – ስምንተኛ
| |||||
ዘጠኝ – ዘጠነኛ
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|