8 [ስምንት] |
ሰዓት
|
![]() |
8 [opt] |
||
Ora
|
| |||||
ይቅርታዎን!
| |||||
እባክህ/ሽ ሰዓት ስንት ነው?
| |||||
እጅግ በጣም አመሰግናለው።
| |||||
አንድ ሰዓት ነው።
| |||||
ሁለት ሰዓት ነው።
| |||||
ሶስት ሰዓት ነው።
| |||||
አራት ሰዓት ነው።
| |||||
አምስት ሰዓት ነው።
| |||||
ስድስት ሰዓት ነው።
| |||||
ሰባት ሰዓት ነው።
| |||||
ስምንት ሰዓት ነው።
| |||||
ዘጠኝ ሰዓት ነው።
| |||||
አስር ሰዓት ነው።
| |||||
አስራ አንድ ሰዓት ነው።
| |||||
አስራ ሁለት ሰዓት ነው።
| |||||
አንድ ደቂቃ ስልሳ ሰከንዶች አሉት።
| |||||
አንድ ሰዓት ስልሳ ደቂቃዎች አሉት።
| |||||
አንድ ቀን ሃያ አራት ሰዓቶች አሉት።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|