6 [ስድስት] |
ማንበብ እና መጻፍ
|
![]() |
6 [şase] |
||
Citit şi scris
|
| |||||
እኔ አነባለው።
| |||||
እኔ ፊደል አነባለው።
| |||||
እኔ ቃል አነባለው።
| |||||
እኔ አረፍተ ነገር አነባለው።
| |||||
እኔ ደብዳቤ አነባለው።
| |||||
እኔ መጽሐፍ አነባለው።
| |||||
እኔ አነባለው።
| |||||
አንተ/አንቺ ታነባለህ/ ታነቢያለሽ።
| |||||
እሱ ያነባል።
| |||||
እኔ እጽፋለው።
| |||||
እኔ ፊደል እጽፋለው።
| |||||
እኔ ቃል እጽፋለው።
| |||||
እኔ አረፍተ ነገር እጽፋለው።
| |||||
እኔ ደብዳቤ እጽፋለው።
| |||||
እኔ መጽሐፍ እጽፋለው።
| |||||
እኔ እጽፋለው።
| |||||
አንተ/አንቺ ትጽፋለህ/ትጽፊያለሽ።
| |||||
እሱ ይጽፋል።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|