5 [አምስት] |
ሀገሮች አና ቋንቋዎቻቸው
|
![]() |
5 [cinci] |
||
Ţări şi limbi
|
| |||||
ጆን የመጣው ከለንደን ነው።
| |||||
ለንደን ታላቃ ብሪታንያ ውስጥ ነው።
| |||||
እሱ እንግሊዘኛ ይናገራል።
| |||||
ማሪያ የመጣችው ከማድሪድ ነው።
| |||||
ማድሪድ እስፔን ውስጥ ነው።
| |||||
እሷ እስፓንኛ ትናገራለች።
| |||||
ፒተር እና ማርታ ከበርሊን ናቸው።
| |||||
በርሊን የሚገኘው ጀርመን ውስጥ ነው።
| |||||
እናንተ ሁለታችሁም ጀርመንኛ ትናገራላችሁ?
| |||||
ለንደን ዋና ከተማ ናት።
| |||||
ማድሪድ እና በርሊንም ዋና ከተሞች ናቸው።
| |||||
ዋና ከተሞች ትልቅና ጫጫታማ ናቸው።
| |||||
ፈረንሳይ የሚገኘው አውሮፓ ውስጥ ነው።
| |||||
ግብጽ የሚገኘው አፍሪካ ውስጥ ነው።
| |||||
ጃፓን የሚገኘው ኤሽያ ውስጥ ነው።
| |||||
ካናዳ የሚገኘው ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነው።
| |||||
ፓናማ የሚገኘው በመካከለኛው አሜሪካ ውስጥ ነው።
| |||||
ብራዚል የሚገኘው ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ነው።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|