4 [አራት] |
በ ትምህርት ቤት ውስጥ
|
![]() |
4 [patru] |
||
La şcoală
|
| |||||
የት ነው ያለነው?
| |||||
ያለነው በትምህርት ቤት ውስጥ ነው።
| |||||
ትምህርት እየተማርን ነው።
| |||||
እነዚህ ተማሪዎች ናቸው።
| |||||
ያቺ መምህር ናት።
| |||||
ያ ክፍል ነው።
| |||||
ምን እያደረግን ነው?
| |||||
እኛ እየተማርን ነው።
| |||||
እኛ ቋንቋ እየተማርን ነው።
| |||||
እኔ እንግሊዘኛ እማራለው።
| |||||
አንተ/ቺ እስፓንኛ ትማራህ/ሪያልሽ።
| |||||
እሱ ጀርመንኛ ይማራል።
| |||||
እኛ ፈረንሳይኛ እንማራለን።
| |||||
እናንተ ጣሊያንኛ ትማራላችሁ።
| |||||
እነሱ ሩሲያኛ ይማራሉ።
| |||||
ቋንቋዎችን መማር ሳቢ ወይም አጓጊ ነው።
| |||||
እኛ ሰዎችን መረዳት እንፈልጋለን።
| |||||
እኛ ከሰዎች ጋር መነጋገር እንፈልጋለን።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|