3 [ሶስት] |
ሰዎችን መተዋወቅ
|
![]() |
3 [trei] |
||
A face cunoştinţă
|
| |||||
ጤና ይስጥልኝ!
| |||||
መልካም ቀን!
| |||||
እንደምን ነህ/ነሽ?
| |||||
ከአውሮፓ ነው የመጡት?
| |||||
ከአሜሪካ ነው የመጡት?
| |||||
ከኤስያ ነው የመጡት?
| |||||
በየትኛው ሆቴል ነው ያረፉት/የተቀመጡት?
| |||||
ምን ያክል ጊዜ ቆዩ እዚህ?
| |||||
ለምን ያክል ጊዜ ይቆያሉ?
| |||||
እንዴት አገኙት አዚህ?/ ወደዉታል እዚህ?
| |||||
ለእረፍት/ለመዝናናት ነው እዚህ ያሉት?
| |||||
እባክዎ አንዳንዴ ይጎብኙኝ!
| |||||
የኔ አድራሻ እዚህ ነው።
| |||||
ነገ እንገናኛለን?
| |||||
አዝናለው! ሌላ ጉዳይ አለኝ።
| |||||
ቻው!
| |||||
ደህና ሁን / ሁኚ!
| |||||
በቅርቡ አይካለው/አይሻለው! እንገናኛለን።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|