10 [አስር] |
ትላንት ፤ ዛሬ ፤ ነገ
|
![]() |
10 [zece] |
||
Ieri – azi – mâine
|
| |||||
ትላንትና ቅዳሜ ነበረ።
| |||||
ትላንትና ፊልም ቤት ነበርኩኝ።
| |||||
ፊልሙ አጓጊ ነበረ።
| |||||
ዛሬ እሁድ ነው።
| |||||
ዛሬ እኔ አልሰራም።
| |||||
እኔ ቤት ውስጥ ነው የምቀመጠው።
| |||||
ነገ ሰኞ ነው ።
| |||||
እኔ ነገ እንደገና ስራ እሰራለው።
| |||||
እኔ ቢሮ ውስጥ ነው የምሰራው።
| |||||
ያ ማን ነው?/ ያቺ ማን ናት?
| |||||
ያ ፔተር ነው።
| |||||
ፔተር ተማሪ ነው።
| |||||
ያቺ ማን ናት?/ ያ ማን ነው?
| |||||
ያቺ ማርታ ናት።
| |||||
ማርታ ፀሐፊ ናት።
| |||||
ፔተር እና ማርታ ጋደኛማቾች ናቸው።
| |||||
ፔተር የማርታ ጋደኛ ነው።
| |||||
ማርታ የፔተር ጋደኛ ናት።
| |||||
Downloads are FREE for private use, public schools and for non-commercial purposes only! LICENCE AGREEMENT. Please report any mistakes or incorrect translations here. Imprint - Impressum © Copyright 2007 - 2020 Goethe Verlag Starnberg and licensors. All rights reserved. Contact book2 አማርኛ - የሮማኒያ xxxxxxxxxxxxxxx
|