መዝገበ ቃላት

የረፍት ጊዜ   »   Fritid

fiskare

አሳ አስጋሪ

akvarium

የአሳ መሮሪያ የመስታወት ሳጥን

badhandduk

ፎጣ

badboll

የውሃ ላይ ኳስ

magdans

የሆድ ዳንስ

bingo

ቢንጎ

spelplan

የዳማ መጫወቻ

bowling

ቦሊንግ

linbana

የገመድ ላይ አሳንሱር

camping

ካምፒንግ

fältkök

የመንገደኛ ማንደጃ

kanotresa

በታንኳ መጓዝ

kortspel

የካርታ ጨዋታ

karneval

ክብረ በዓል

karusell

የልጆች መጫወቻ

snideri

ቅርፅ

schackspel

ዳማ ጨዋታ

schackpjäs

የዳማ ገፀባሪ

deckare

ትራጄዲሮማንስ

korsord

መስቀለኛ ቃላት ዶቅማ

tärning

የዳይስ መጫወቻ

dans

ዳንስ

dart

ዳርት

solstol

መዝናኛ ወንበር

jolle

በንፋስ የተነፋ ጀልባ

diskotek

ዳንስ ቤት

domino

ዶሚኖስ

broderi

ጥልፍ

marknad

የንግድ ትርዒት

pariserhjul

ፌሪስ ዊል

festival

ክብረ በዓል

fyrverkerier

ርችት

lek

ጨዋታ

golf

ጎልፍ

kinaschack

ሃልማ

vandring

የእግር ጉዞ

hobby

ሆቢ

semester

የእረፍት ጊዜ (የበዓል ቀኖች)

resa

ጉዞ

kung

ንጉስ

fritid

የእረፍት ጊዜ

vävstol

ሽመና

pedalbåt

ባለፔዳል ጀልባ

bilderbok

ባለ ስዓል መፅሐፍ

lekplats

መጫወቻ ስፍራ

spelkort

መጫወቻ ካርታ

pussel

ዶቅማ

lektyr

ማንበብ

avkoppling

እረፍት ማድረግ

restaurang

ምግብ ቤት

gunghäst

የእንጨት ፈረስ

roulette

ሮውሌት

gungbräda

ሚዛና ጨዋታ

show

ትእይንት

skateboard

ስኬትቦርድ

skidlift

የበረዶ ላይ መንሸራተቻ

kägla

ስኪትለ

sovsäck

የመንገደኛ መተኛ ኪስ

åskådare

ተመልካች

berättelse

ታሪክ

pool

መዋኛ ገንዳ

gunga

ዥዋዥዌ

bordsfotboll

ጆተኒ

tält

ድንኳን

turism

ጉብኝት

turist

ጎብኚ

leksak

መጫወቻ

semester

የእረፍት ጊዜ መዝናናት

promenad

አጭር የእግር ጉዞ

djurpark

የአራዊት መኖርያ
ተመለስ