ልብስ - Oblačila


vetrovka
ጃኬት


nahrbtnik
በጀርባ የሚታዘል ቦርሳ


kopalni plašč
ገዋን


pas
ቀበቶ


slinček
የለሃጭ እና ምግብ መጥረጊያ ለህፃናት


bikini
ፒኪኒ


suknjič
ሱፍ ልብስ


bluza
የሴት ሸሚዝ


škorenj
ቡትስ ጫማ


pentlja
ሪቫን


zapestnica
አምባር


broška
ልብሥ ላይ የሚደረግ ጌጥ


gumb
የልብስ ቁልፍ


kapa
የሹራብ ኮፍያ


kapa
ኬፕ


garderoba
የልብስ መስቀያ


oblačila
ልብስ


ščipalka za perilo
የልብስ መቆንጠጫ


ovratnik
ኮሌታ


krona
ዘውድ


manšetni gumb
የሸሚዝ እጀታ ላይ የሚደረግ ማያያዣ ጌጥ


plenica
ዳይፐር


obleka
ቀሚስ


uhan
የጆሮ ጌጥ


moda
ፋሽን


kopalni natikači
ነጠላ ጫማ


krzno
የከብት ቆዳ


rokavica
ጓንት


gumijasti škornji
ቦቲ


sponka za lase
የጸጉር ሽቦ


torbica
የእጅ ቦርሳ


obešalnik
ልብስ መስቀያ


klobuk
ኮፍያ


naglavna ruta
ጠረሃ


pohodniški čevelj
የተጓዥ ጫማ


kapuca
ከልብስ ጋር የተያያዘ ኮፍያ


jopič
ጃኬት


hlače iz jeansa
ጅንስ


nakit
ጌጣ ጌጥ


perilo
የሚታጠብ ልብስ


koš za perilo
የሚታጠብ ልብስ ማጠራቀሚያ ቅርጫት


usnjeni škorenj
የቆዳ ቡትስ ጫማ


maska
ጭምብል


palčnik
ጓንት ፤ ከአውራ ጣት በስተቀር ሁሉንም በአንድ የሚያስገባ


šal
ሻርብ


hlače
ሱሪ


biser
የከበረ ድንጋይ


pončo
የሴቶች ሻርብ


pritiskač
የልብስ ቁልፍ


pižama
ፒጃማ


prstan
ቀለበት


sandali
ሳንደል ጫማ


ovratna ruta
ስካርፍ


srajca
ሰሚዝ


čevelj
ጫማ


podplat
የጫማ ሶል


svila
ሐር


smučarski čevlji
የበረዶ ላይ ሸርተቴ ጫማ


krilo
ቀሚስ


hišni copati
የቤትውስጥ ጫማ


telovadni čevelj
እስኒከር


škorenj za sneg
የበረዶ ጫማ


nogavica
ካልሲ


posebna ponudba
ልዩ ቅናሽ


madež
ልብስ ላይየተንጠባጠበ ቆሻሻ


nogavice
ታይት


slamnati klobuk
ባርኔጣ


črte
መስመሮች


obleka
ሱፍ ልብስ


sončna očala
የፀሃይ መነፅር


pulover
ሹራብ


kopalke
የዋና ልብስ


kravata
ከረቫት


zgornji del
ጡት ማስያዣ


kopalne hlače
የዋና ቁምጣ


spodnje perilo
ፓንት/የውስጥ ሱሪ


spodnja majica
ፓካውት


telovnik
ሰደርያ


ročna ura
የእጅ ሰዓት


poročna obleka
ቬሎ


zimska oblačila
የክረምት ልብስ


zadrga
የልብስ ዚፕ