Warning: Undefined array key "HTTP_ACCEPT_LANGUAGE" in /customers/b/d/3/goethe-verlag.com/httpd.www/layout/header.php on line 11 መዝገበ ቃላት ተማር | አማርኛ » የሮማኒያ
ተመለስ
ስፖርት - Sporturi

acrobații

አክሮባት (የመገለባበጥ ስፖርት)

gimnastică

ኤሮቢክስ (የሰውነት እንቅስቃሴ)

atletism

ቀላል ሩጫ

badminton

ባድሜንተን

echilibru

ሚዛን መጠበቅ

minge

ኳስ

baseball

ቤዝቦል

baschet

ቅርጫት ኳስ

minge de biliard

የፑል ድንጋይ

biliard

ፑል

box

ቦክስ

mănuşă de box

የቦክስ ጓንት

calistenie

ጅይምናስቲክ

canoe

ታንኳ

mașină de curse

የውድድር መኪና

catamaran

ባለ ሁለት ታንኳ ጀልባ

escaladare

ወደ ላይ መውጣት

cricket

ክሪኬት ጨዋታ

schi cross

እረጅም የበረዶ ላይ ውድድር

cupa

ዋንጫ

apărare

ተከላላይ

ganteră

ዳምቤል (ክብደት)

echitație

ፈረስ ጋላቢ

exercițiu

የሰውነት እንቅስቃሴ

minge de exercițiu

የሰውነት እንቅስቃሴ መስሪያ ኳስ

aparat de exerciții

የሰውነት እንቅስቃሴ መስሪያ ሳይክል

scrimă

የሻሞላ ግጥሚያ

aripioară

ለዋና የሚረዳ ጫማ

pescuit

ዓሳ የማጥመድ ውድድር

fitness

ደህንነት (ጤናማነት)

club de fotbal

የእግር ኳስ ቡድን

frisbee

ፍሪስቢ (እንደ ሰሃን ጠፍጣፋ ለሁለት የሚጫወቱት)

parapantă

ትንሽ ሞተር አልባ አውሮፕላን

scop

ጎል

portar

በረኛ

club de golf

ጎልፍ ክበብ

gimnastică

የሰውነት እንቅስቃሴ

stat în mâini

በእጅ መቆም

deltaplanul

ከዳገት ላይ ተንደርድሮ መብረሪያ ክንፍ

sărituri

ከፍታ ዝላይ

cal de curse

የፈረስ ውድድር

balon cu aer cald

በሞቀ አየር የሚንሳፈፍ መጓጓዣ ፊኛ (ባሎን)

vânătoare

አደን

hochei pe gheaţă

አይስ ሆኪ

patină de gheață

የበረዶ ላይ መጫወቻ ጫማ

aruncarea suliţei

ጦር ውርወራ

jogging

የሶምሶማ እሩጫ

săritură

ዝላይ

caiac

ካያክ(ቷንኳ መሳይ የስፖርት መወዳደርያ)

lovitură

ምት

vestă de salvare

የዋና ጃኬት

maraton

የማራቶን ሩጫ

arte marțiale

የማርሻ አርት እስፖርት

minigolf

መለስተኛ ጎልፍ

impuls

ዥዋዥዌ

săritură cu parașuta

ፓራሹት

parapantă

እንደ ፓራሹት በአየር ላይ መንሳፈፊያ

alergător

ሯጯ

velă

ጀልባ

barcă cu pânze

በንፋስ የሚንቀሳቀስ ጀልባ

ambarcațiune

በንፋስ የሚንቀሳቀስ መርከብ

formă

ቅርፅ

curs de schi

የበረዶ ላይ መንሸራተት ስልጠና

sărituri la coardă

መዝለያ ገመድ

snowboard

የበረዶ ላይ መንሸራተቻ ጠፍጣፋ እንጨት

snowboarder

የበረዶ ላይ ተንሸራታች ሰው

sporturi

እስፖርቶች

jucător de squash

ስኳሽ ተጫዋች

curs de testare a puterii

ክብደት የማንሳት

întindere

መንጠራራት/ ሰውነትን ማፍታታት

placă de surf

በውሃ ላይ መንሳፈፊያ

surfer

በውሃ ላይ ተንሳፋፊ

surfing

በውሃ ላይ መንሳፈፍ

tenis de masă

የጠረጴዛ ቴኒስ

minge pentru tenis de masă

የጠረጴዛ ቴኒስ ኳስ

ţintă

ኤላማ ውርወራ

echipă

ቡድን

tenis

ቴኒስ

minge de tenis

የቴኒስ ኳስ

jucător de tenis

ቴኒስ ተጫዋች

rachetă de tenis

የቴኒስ ራኬት

bandă de alergat

የመሮጫ ማሽን

jucător de volei

የመረብ ኳስ ተጫዋች

schi nautic

የውሃ ላይ ሸርተቴ

fluier

ፊሽካ

surfer pe vânt

በንፋስ ሃይል ጀልባ የማንቀሳቀስ ውድድር

meci de lupte

ነጻ ትግል

yoga

ዮጋ
ተመለስ