ቁሶች »
Objekter
ei babyvekt
የህፃናት መመዘኛ ሚዛን
en miksmaster
ምግብ መፍጫ ማሽን
et oppvaskhåndkle
የሰሃን ፎጣ
et eggeglass
የበሰለ እንቁላል ማቅረቢያ ስኒ
en barbermaskin
የኤሌክትሪክ ፂም መላጫ
en brannslukningsapparat
እሳት ማጥፊያ
et forstørrelsesglass
ማጉሊያ መነፅር
en elektrisk visp
መበጥበጫ ማሽን
en avisstativ
የጋዜጣ መደርደሪያ
en vimpel
ተውለብላቢ ትናንሽ ባንዲራዎች
ei bilderamme
የፎቶ ማስቀመጫ ፍሬም
et toalettpapir
የሽንት ቤት ወረቀት (ሶፍት)
ei vannkanne
አትክልት ውሃ ማጠጫ
en krans
በክብ መልክ የተሰራ አበባ