Warning: Undefined array key "HTTP_ACCEPT_LANGUAGE" in /customers/b/d/3/goethe-verlag.com/httpd.www/layout/header.php on line 11 መዝገበ ቃላት ተማር | አማርኛ » ላትቪያኛ | መሳሪያዎች

መዝገበ ቃላት

መሳሪያዎች   »   Instrumenti

enkurs

መልሐቅ

lakta

ብረት መቀጥቀጫ

asmens

ስለታም መቁረጫ

dēlis

ጣውላ

skrūve

ብሎን

pudeļu attaisāmais

ጠርሙስ መክፈቻ

slota

መጥረጊያ

suka

ብሩሽ

spainis

ባሊ

ripzāģis

የኤለክትሪክ መጋዝ

konservu nazis

ቆርቆሮ መክፈቻ

ķēde

ሰንሰለት

motorzāģis

የሰንሰለት መጋዝ

kalts

መሮ

apaļš zāģa asmenis

የኤለክትሪክ መጋዝ ሚላጭ

urbis

መቦርቦሪያ ማሽን

liekšķere

ቆሻሻ ማፈሻ

dārza šļūtene

የአትክልት ውሃ ማጠጫ ጎማ

rīve

ሞረድ/መፈቅፈቂያ

āmurs

መዶሻ

eņģes

ማጠፊያ

āķis

መንቆር

kāpnes

መሰላል

vēstuļu svari

የፖስታ ሚዛን

magnēts

ማግኔት

āķis

መለሰኛ ማንኪያ

nagla

ሚስማር

adata

መርፌ

tīkls

መረብ

uzgrieznis

ብሎን

lāpstiņa

ማንኪያ (ለህንፃ ግንባታ የሚያገለግል መሳሪያ)

palete

ከእንጨት የተሰራ የእቃ መጫኛ

dārza dakša

መንሽ

ēvele

የእንጨት መላጊያ

knaibles

ፒንሳ

stumjamie rati

በእጅ የሚገፋ የእቃ ጋሪ

grābeklis

ሳር መቧጠጫ

remonts

ጥገና

virve

ገመድ

lineāls

ማስምሪያ

zāģis

መጋዝ

šķēres

መቀስ

skrūve

ብሎን

skrūvgriezis

ብሎን መፍቻ

šūšanas diegs

የልብስ ስፌት መኪና ክር

lāpsta

አካፋ

vērpjamais rats

ጥንታዊ ክር መጠቅለያ መሳሪያ

spirālveida atspere

ስፕሪንግ

spole

ጥቅል

tērauda kabelis

የሽቦ ገመድ

līmlente

ፕላስተር

vītne

ጥርስ

instruments

የስራ መሳሪያ

instrumentu kaste

የስራ መሳሪያ ሳጥን

ķelle

የአበባ መኮትኮቻ ማንኪያ

pincete

ጉጠት

prese

ማሰሪያ

metināšanas iekārta

የብየዳ መሳሪያ

ķerra

የእጅ ጋሪ

vads

የኤሌክትሪክ ገመድ

skaidas

የእንጨት ፍቅፋቂ

uzgriežņu atslēga

ብሎን መፍቻ
ተመለስ