Warning: Undefined array key "HTTP_ACCEPT_LANGUAGE" in /customers/b/d/3/goethe-verlag.com/httpd.www/layout/header.php on line 11 መዝገበ ቃላት ተማር | አማርኛ » እንግሊዝኛ | መኪና

መዝገበ ቃላት

መኪና   »   Car

air filter

አየር ማጣሪያ

breakdown

ብልሽት

camper

የመኪና ቤት

car battery

የመኪና ባትሪ

child seat

የልጅ መቀመጫ

damage

ጉዳት

diesel

ናፍጣ

exhaust pipe

ጭስ ማውጫ

flat tire

የተነፈሰ ጎማ

gas station

ነዳጅ ማደያ

headlight

የመኪና የፊትለት መብራት

hood

የሞተር መቀመጫ ቦታ

jack

ክሪክ

jerry can

ጀሪካን

junkyard

የመኪና አካል ማከማቻ

rear

የኋላ የመኪና አካል

rear light

የኋላ መብራት

rear view mirror

የኋላ ማሳያ መስታወት

ride

መንዳት

rim

ቸርኬ

spark plug

ካንዴላ

tachometer

ፍጥነት መቆጣጠሪያ

ticket

የቅጣት ወረቀት

tire

ጎማ

towing service

የመኪና ማንሳት አገልግሎት

vintage car

የድሮ መኪና

wheel

ጎማ
ተመለስ