Warning: Undefined array key "HTTP_ACCEPT_LANGUAGE" in /customers/b/d/3/goethe-verlag.com/httpd.www/layout/header.php on line 11 መዝገበ ቃላት ተማር | አማርኛ » እንግሊዝኛ
ተመለስ
የቤት ወይም የቢሮ እቃዎች - Furniture

armchair

ባለ አንድ መቀመጫ ሶፋ

bed

አልጋ

bedding

የአልጋ ልብስ

bookshelf

የመፅሐፍ መደርደሪያ

carpet

ምንጣፍ

chair

ወንበር

chest of drawers

ባለ መሳቢያ ቁምሳጥን

cradle

የሕፃን መንዠዋዠዊያ አልጋ

cupboard

ቁም ሳጥን

curtain

መጋረጃ

curtain

አጭር መጋረጃ

desk

የፅሕፈት ጠረጴዛ

fan

ቬንቲሌተር

mat

ምንጣፍ

playpen

የህፃናት መጫወቻ አልጋ

rocking chair

ተወዛዋዥ ወንበር

safe

ካዝና

seat

መቀመጫ

shelf

መደርደሪያ

side table

የጎን ጠረጴዛ

sofa

ሶፋ

stool

መቀመጫ

table

ጠረጴዛ

table lamp

የጠረጴዛ መብራት

wastepaper basket

የቆሻሻ መጣያ ቅርጫት
ተመለስ