Warning: Undefined array key "HTTP_ACCEPT_LANGUAGE" in /customers/b/d/3/goethe-verlag.com/httpd.www/layout/header.php on line 11 መዝገበ ቃላት ተማር | አማርኛ » እንግሊዝኛ
ተመለስ
ምግብ - Food

appetite

ምግብ የመብላት ፍላጎት

appetizer

ምግብ የመብላት ፍላጎት መቀስቀሻ ምግብ

bacon

በቀጭን የተቆረጠ አሳማ ስጋ

birthday cake

የልደት ኬክ

biscuit

ብስኩት

bratwurst

የቋሊማ ጥብስ

bread

ተቆራጭ ዳቦ

breakfast

ቁርስ

bun

ዳቦ

butter

የዳቦ ቅቤ

cafeteria

ካፊቴርያ

cake

ኬክ

candy

ከረሜላ

cashew nut

የለውዝ ዘር

cheese

አይብ

chewing gum

ማስቲካ

chicken

ዶሮ

chocolate

ቸኮላት

coconut

ኮኮናት

coffee beans

ቡና

cream

ክሬም

cumin

ኩሚን (የቅመም ዓይነት)

dessert

ዲሰርት (ከዋና ምግብ በኋላ የሚቀርብ ጣፋጭ)

dessert

ዲሰርት (ከዋና ምግብ በኋላ የሚቀርብ ጣፋጭ)

dinner

እራት

dish

ገበታ

dough

ሊጥ

egg

እንቁላል

flour

ዱቄት

French fries

ፍሬንች ፍራይ (ድንች ጥብስ)

fried egg

የተጠበሰ እንቁላል ሆኖ አስኳሉ ያልበሰለ

hazelnut

ሐዘልነት

ice cream

አይስ ክሬም

ketchup

ካቻፕ

lasagna

ላሳኛ

licorice

የከረሜላ ዘር

lunch

ምሳ

macaroni

መኮረኒ

mashed potatoes

የድንች ገንፎ

meat

ስጋ

mushroom

የጅብ ጥላ

noodle

የፓስታ ዘር

oatmeal

ኦትሚል

paella

ፓያላ (የእስፔን ምግብ)

pancake

ፓንኬክ

peanut

ኦቾሎኒ

pepper

ቁንዶ በርበሬ

pepper shaker

የተፈጨ ቁንዶ በርበሬ

peppermill

ቁንዶ በርበሬ መፍጫ

gherkin

ገርኪን

pie

የአትክልት ፣ከስጋ; የተሰራ ቂጣ

pizza

ፒዛ

popcorn

ፋንድሻ

potato

ድንች

potato chips

ድንች ችፕስ

praline

ፕራሊን

pretzel sticks

ፕሬትዝል ስቲክስ

raisin

ዘቢብ

rice

ሩዝ

roast pork

የአሳማ ስጋ ጥብስ

salad

ሰላጣ

salami

ሰላሚ

salmon

ሳልሞን የአሳ ስጋ

salt shaker

የጨው መነስነሻ

sandwich

ሳንድዊች

sauce

ወጥ

sausage

ቋሊማ

sesame

ሰሊጥ

soup

ሾርባ

spaghetti

ፓስታ

spice

ቅመም

steak

ስጋ

strawberry tart

የስትሮበሪ ኬክ

sugar

ሱኳር

sundae

የብርጭቆ አይስክሬም

sunflower seeds

ሱፍ

sushi

ሱሺ

tart

ኬክ

toast

የተጠበሰ ዳቦ

waffle

የንብ እንጀራ

waiter

አስተናጋጅ

walnut

ዋልኑት
ተመለስ