alligator
አርጃኖ
antlers
የአጋዘን ቀንድ
baboon
ጦጣ
bear
ድብ
buffalo
ጎሽ
camel
ግመል
cheetah
አቦ ሸማኔ
cow
ላም
crocodile
አዞ
dinosaur
ዳይኖሰር
donkey
አህያ
dragon
ድራጎን
elephant
ዝሆን
giraffe
ቀጭኔ
gorilla
ዝንጀሮ
hippo
ጉማሬ
horse
ፈረስ
kangaroo
ካንጋሮ
leopard
ነብር
lion
አንበሳ
llama
ላማ (የግመል ዘር)
lynx
ጉልጉል ነብር
monster
ጭራቅ
moose
ትልቅ አጋዘን
ostrich
ሰጎን
panda
ፓንዳ
pig
አሳማ
polar bear
የበረዶ ድብ
puma
ፑማ
rhino
አውራሪስ
stag
አጋዘን
tiger
ነብር
walrus
ዌልረስ
wild horse
የጫካ ፈረስ
zebra
የሜዳ አህያ