የአየር ሁኔታ - Weather


barometer
የዓየር ሁኔታ መለኪያ መሳሪያ


cloud
ዳመና


cold
ቅዝቃዜ


crescent
ግማሻ ጨረቃ


darkness
ጭለማነት


drought
ድርቅ


earth
መሬት


fog
ጭጋግ


frost
ውርጭ


glaze
አንሸራታች


heat
ሃሩር


hurricane
ሃሪካይን (አውሎ ንፋስ)


icicle
ጣሪያ ላይ የሚንጠለጠ በረዶ


lightning
መብረቅ


meteor
ተወርዋሪ ኮከብ


moon
ጨረቃ


rainbow
ቀስተ ደመና


raindrop
የዝናብ ጠብታ


snow
በረዶ


snowflake
የበረዶ ቅንጣት


snowman
የበረዶ ሰው


star
ኮከብ


storm
አውሎ ንፋ ስ


storm surge
መእበል


sun
ፀሐይ


sunbeam
የፀሃይ ጨረር


sunset
የፀሐይ ጥልቀት


thermometer
የሙቀት መለኪያ


thunderstorm
ነገድጓድ


twilight
ወጋገን


weather
የአየር ሁኔታ


wet conditions
እርጥበት


wind
ንፋስ