air filter
አየር ማጣሪያ
breakdown
ብልሽት
camper
የመኪና ቤት
car battery
የመኪና ባትሪ
child seat
የልጅ መቀመጫ
damage
ጉዳት
diesel
ናፍጣ
exhaust pipe
ጭስ ማውጫ
flat tire
የተነፈሰ ጎማ
gas station
ነዳጅ ማደያ
headlight
የመኪና የፊትለት መብራት
hood
የሞተር መቀመጫ ቦታ
jack
ክሪክ
jerry can
ጀሪካን
junkyard
የመኪና አካል ማከማቻ
rear
የኋላ የመኪና አካል
rear light
የኋላ መብራት
rear view mirror
የኋላ ማሳያ መስታወት
ride
መንዳት
rim
ቸርኬ
spark plug
ካንዴላ
tachometer
ፍጥነት መቆጣጠሪያ
ticket
የቅጣት ወረቀት
tire
ጎማ
towing service
የመኪና ማንሳት አገልግሎት
vintage car
የድሮ መኪና
wheel
ጎማ